ላምሮት ከማል ላይ የጠቅላይ ፍርድቤት ይግባኝ ክርክር ለማድረግ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ገላን ኮንዶሚኒዬም በመውሰድ የግድያ ቦታ አመቻችታለች ተብላ የተከሰሰችው ላምሮት ከማል ላይ የጠቅላይ ፍርድቤት ይግባኝ ክርክር ለማድረግ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ፡፡ ተለዋጭ ቀጠሮውን የሰጠው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 2ኛ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ነው፡፡ በተከሳሿ ላይ ከአንድ ወር በፊት የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 2ኛ የፀረሽብርና የህገመንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በዓቃቢህግ … Continue reading ላምሮት ከማል ላይ የጠቅላይ ፍርድቤት ይግባኝ ክርክር ለማድረግ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ